Get Mystery Box with random crypto!

ሳድዮ ማኔ ለደጋፊዎቹ ! የባየር ሙኒክ ሴኔጋላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሳድዮ ማኔ በርከት ያሉ | ሀዲያ ሆሳዕና

ሳድዮ ማኔ ለደጋፊዎቹ !

የባየር ሙኒክ ሴኔጋላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሳድዮ ማኔ በርከት ያሉ ደቂቃዎችን ከሙኒክ ደጋፊዎች ጋር ማሳለፉ ተገልጿል።

ሳድዮ ማኔ ለሚወዱት እና ለሚያደንቁት ደጋፊዎቹ 105 ደቂቃዎችን የአድናቆት ፊርማውን እና ፎቶዎችን በጋራ በመነሳት ማሳለፉ የሀገሪቱ ታማኝ የመረጃ ምንጮች ይፋ አድርገዋል።

የልምምድ መርሐ ግብሩን ለመከታተል የመጡት ደጋፊዎች ከሌሎች የቡድኑ አባላት ጋር አጠር ያለን ቆይታም ማድረጋቸው ታውቋል።