Get Mystery Box with random crypto!

​​ ይናፍቅሽ ይሆናል ....የሚወድሽን ሰው አትራቂ፣ ስላንቺ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ | አቦ እንሳቅበት😂😂

​​ ይናፍቅሽ ይሆናል

....የሚወድሽን ሰው አትራቂ፣ ስላንቺ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ የወደደሽን ሰው አትግፊ፤ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብሽ ያ ሰው ይናፍቅሽ ይሆናል!
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌        
 
@yefiker12