Get Mystery Box with random crypto!

ሀበሻ ቀልድና ሌሎች™

የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshan_keldoch — ሀበሻ ቀልድና ሌሎች™
የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshan_keldoch — ሀበሻ ቀልድና ሌሎች™
የሰርጥ አድራሻ: @habeshan_keldoch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.45K
የሰርጥ መግለጫ

✅ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ነገሮችን ያገኛሉ
የዩቲዩብ ቻናል👇👇https://youtube.com/channel/UCy9ScOBCB65JVQGHn0iFuf
በውስጥ መስመር ለማውራት👉 @Emhir_khan
📞Phone: 251927239664

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-25 20:26:59 የማብድ ቢመስለኝ ፣ ድንገት አንቺን ሳጣ
አረቄ ቤት ሔጄ ፣ አረቄ ስጠጣ
አንድ ግጥም ሰማሁ
ፍቅርሽን ከልቤ ፣ ነቅሎ የሚያወጣ፡፡
ያውም መንገድ በሚል...
ለመንገደኛ ሰው ፣ ሰካራም የፃፈው
እዛ ጋ ቁጭ ብሎ...
"ከዳችኝ" እያለ ፣ የሚለፈልፈው
መንገድ የሚል ግጥሙ ፣ጆሮዬን ገረፈው፡፡
ጆሮዬ ሲገረፍ ፣
ጠባሳ ጣለብኝ ፣ ግጥሙን እንዳልረሳ
"መንገድ አያደርስም
መንገድ አይመልስም ፣ እግር ካልተነሳ!!!"
እያለ ይገጥማል...
ደጋግሞ ደጋግሞ ፣ ሌላ አይናገርም
እሱም ልክ እንደኔ ...
አንዷን በመሔዷ ፣ ሳያጣት አይቀርም፡፡
ብቻ ሰክሪያለሁ
ለመንገደኛ ሴት ፣
የተፃፈ ግጥምን ፣ ጆሮዬ ያደሞጣል
መሔድሽን ያየ
እንደሌሌሽኝ ሲያውቅ ፣ ሊኖረኝ ይመጣል
ይህ ነው መንገድ ማለት!
የሰካራም ግጥምን ሰክሬ ስረዳው
ማፍቀረ ሳይሆን ለኔ ፣ መርሳት ነው ሚጎዳው!!!
315 views》Āʍĩṟ кẖảṇ《, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:26:59 ብልጥ ስለነበርኩ፣ ዓለምን ለመቀየር እፈልግ ነበር፣ ዛሬ ግን ጥበበኛ ነኝ፣ ስለዚህ እራሴን እየቀየርኩ ነው።
260 views》Āʍĩṟ кẖảṇ《, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:26:59 እኔ የምጠይቃቸው የሀበሻ ቺኮች በጠቅላላ ከጋብቻ በፊት sex እንደማያረጉ ነው የሚነግሩኝ እኔ ምለው የየት ሀገር ቺኮች ናቸው ግን ፔንስዮንን ያጨናነቁት

#እያለ_ሲማረር_ሰምቼው_ነው
255 views》Āʍĩṟ кẖảṇ《, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:26:59 "ለምንድንነው ስልኳን VLC ብለህ Save ያደረከው " ሲሉት

#ሁሉንም_ታጫውታለች
243 views》Āʍĩṟ кẖảṇ《, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:26:59 ጓደኛህ ዮናስ እኮ መብራት ይዞት ሞተ እለዋለው..
:
እነሱ ሰፈር መብራት ነበር መለት ነው
234 views》Āʍĩṟ кẖảṇ《, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:26:59 አበዛኛውን ጊዜ የሚጣፍጡ እንቅልፎች በዶፍ ዝናብ ነው Sponser የሚደረጉት
229 views》Āʍĩṟ кẖảṇ《, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 09:18:21 በየአይነቱ እየበላህ ጀለስ ቀይስር እኮ ጥቅም የላትም አታቅም እንዴ ሲልህ በቃ የሰውም ስም ጨርሰህ የአትክልት ስም ማጥፋት ጀመርክ


294 views៛៛៛Amir៛៛៛, 06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 09:18:21 ልክ ዝናብ መንጠባጠብ ሲጀምር መብራት ሀይል Be like

Get to work


265 views៛៛៛Amir៛៛៛, 06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 09:18:21 ፍቅረኛሽ " አልጋ ይዘን እንደር" ሲልሽ..
"ለአልጋ የምታወጣውን ገንዘብ ስጠኝና ቤቴ አድራለሁ" በይው
256 views៛៛៛Amir៛៛៛, 06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 08:01:50 #እመነኝ አንተ እሳት የበላህ አራዳ ልትሆን ትችላለህ ... #Motherህ ግን እሳተ ገሞራ የበላች አራዳ ነች
262 views亗ㅤㅤㅤㅤㅤㅤ ㅤㅤㅤㅤ 亗, 05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ