Get Mystery Box with random crypto!

HABESHA ISLAMIC RADIO ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ

የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshaislamicradio — HABESHA ISLAMIC RADIO ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ H
የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshaislamicradio — HABESHA ISLAMIC RADIO ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ
የሰርጥ አድራሻ: @habeshaislamicradio
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.90K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-30 08:58:16 ሐበሻ ኢስላማዊይ ሬድዮ|| Habesha Islamic Radio
አሰላሙ_ዐለይኩም_ወራሕመቱሏሂ_ወበረካቱሁ
«««««««««««««««««««««««
ተወዳጁን ሐበሻ ኢስላማዊይ ሬድዮን ከታች ባሉት ሊንኮች በMp3 በማውረድ ያድምጡ! ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ ያስተላልፉ!
ለዋይፋይ ተጠቃሚዎች
https://sta.sh/0h32k5207zr

ለሞባይል ዳታ ተጠቃሚዎች
https://sta.sh/0h32k5207zr


ሙሉ ዝግጅታች
➲በዛሬዉ ክፍል 348 ዝግጅታችን ስለ #ከረመዷን በኋላ ሁኔታችን ምን መሆን አለበት? ስለሚለው እየተዋወስን ቆይታ እናደርጋለን
ከእምነታችን ጓዳ የደርስ ጥንቅራችን
➲በክቡር ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን
በኢስላምና ኪነ ጥበብ ሰዓታችን
➲ አስተማሪና ጥበብ አዘል ምክሮች
➲ከአድማጮችና ከፕሮግራሙ አዘጋጆች የሚዘጋጁ ግጥሞች
➲አዝናኝና አስተማሪ ታሪኮች ይቀርባሉ
ከአድማጮች መድረክ ዝግጅታችን
➲ የአድማጮች ጥያቄ እና የዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ምላሽ

ከምርጥ ትዉልዶች አምባ ጥንቅር
➲ ስለ ሓንዞላ ክፍል 2 የፕሮግራማችን ማድመቂያ መልዕክት አዘል መንዙማዎችና ነሺዳዎችን አካተን መጥተናል

➲በWhatsapp የሬዲዮናችን የግሩፕ አባል ለመሆን +966576247529 በኩል ማናገር ይችላሉ።
እንዲሁም አስተያየታችሁንና ጥያቄያችሁን
+251936994553 እና 0947109721 ይላኩ!
ለሌሎች በማስተላለፍ ተደራሽነቱን እናስፋ
Share Share Share Share
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ በሚመችዎት ፕላትፎርም ይከታተሉን!
Facebook
https://www.facebook.com/alhabesharadio
You Tube
https://www.youtube.com/@habesharadioofficial3979/videos
Tik Tok
https://www.tiktok.com/@habe.../video/7197109796355443973...
Telegram
361 views05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 16:34:45
የመዲነቱል_ሙነወራ #ዝናብ
አንቱ የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዎዶታለን!
Habesha Islamic Radio ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ
365 views13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 17:07:29
ሶሓቢዩ ሲገልፃቸው [ከርሳቸው በፊትም ሆነ በኋላ እንደ እርሳቸው ውብና ቆንጆ የሆነን ሰው አላየሁም] ባላቸው ነብይ ላይ የአሏህ እዝነትና ረሕመት ይውረድ
صلوا على الحبيب

Habesha Islamic Radio ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ
395 views14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 20:12:21
አስደናቂው የቱርክ ወተት ሻጭ ታሪክና ሐውልቱ
207 views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 15:25:57
ከነብዩ ﷺ ተዓምራቶች መካከል፡ ምግብ እጃቸው ላይ #ተስቢሕ ማድረጉ ነው!
ኢብኑ መስዑድ እነደተናገሩት፡ ከነብዩ ﷺ ጋር ምግብ እየበላን ምግቡ ተስቢሕ ሲያደርግ እንሰማው ነበር ብለዋል። #ቡኻሪይ_ዘግበውታል
Habesha Islamic Radio ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ
234 views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 19:49:30
በተወዳጁ ነበይ ላይ ሶለዋት እናውርድ!
Habesha Islamic Radio ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ
91 views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 20:42:16
ለዩ የዒድ ቆይታ ከኡስታዝ ሙሐመድ ዐብዱሏህ ጋር ሙሉውን ከስር ባለው ሊንክ ይመልከቱ

219 views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 13:43:31 347
140 views10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 13:40:24
144 views10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 13:39:56 ሐበሻ ኢስላማዊይ ሬድዮ|| Habesha Islamic Radio
አሰላሙ_ዐለይኩም_ወራሕመቱሏሂ_ወበረካቱሁ
«««««««««««««««««««««««
ተወዳጁን ሐበሻ ኢስላማዊይ ሬድዮን ከታች ባሉት ሊንኮች በMp3 በማውረድ ያድምጡ! ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ ያስተላልፉ!
ለዋይፋይ ተጠቃሚዎች
https://sta.sh/0rg6p28jp7u

ለሞባይል ዳታ ተጠቃሚዎች
https://sta.sh/0rg6p28jp7u

ልዩ የዒድ

➲በWhatsapp የሬዲዮናችን የግሩፕ አባል ለመሆን +966576247529 በኩል ማናገር ይችላሉ።
እንዲሁም አስተያየታችሁንና ጥያቄያችሁን
+251936994553 እና 0947109721 ይላኩ!
ለሌሎች በማስተላለፍ ተደራሽነቱን እናስፋ
Share Share Share Share
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ በሚመችዎት ፕላትፎርም ይከታተሉን!
Facebook
https://www.facebook.com/alhabesharadio
You Tube
https://www.youtube.com/@habesharadioofficial3979/videos
Tik Tok
https://www.tiktok.com/@habe.../video/7197109796355443973...
Telegram
145 views10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ