Get Mystery Box with random crypto!

ተመስገን በል! ስልክህ ላይ ከሩቅ የተነሳ ፎቶ አይተህ ሊያምርህ ይችላል፤ እያጎላኸው እያስጠጋኸው | ሐበሻ Inspire

ተመስገን በል!

ስልክህ ላይ ከሩቅ የተነሳ ፎቶ አይተህ ሊያምርህ ይችላል፤ እያጎላኸው እያስጠጋኸው ስታየው ግን የዛ ምስል ብጉር፣ ጠባሳ ወይም እንከኑ ይወጣል።

አየህ ትላልቆቹ ስጦታዎችህ በቅርብህ ስላሉ እንከናቸው ጎልቶ ይታይሀል፤ የሩቁን ትናፍቃለህ! ወርቅ ቢሆኑ እንኳን እንደ መዳብ ይረክሱብሀል፤ ግን ወዳጄ ደስተኛ መሆን ከፈለክ እነሱን ያንተ ላረገው ፈጣሪ ተመስገን በል መጀመሪያ!

ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ
@habesha_inspire
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!