Get Mystery Box with random crypto!

Gym Motivation ethio 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ gymworkoutethio — Gym Motivation ethio 🇪🇹 G
የቴሌግራም ቻናል አርማ gymworkoutethio — Gym Motivation ethio 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @gymworkoutethio
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 539
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ለ ስፓርት አፍቃሪዎች የተከፈተ ቻናል ነው
የተለያዩ የ ስፖርት ጥያቄ መጠየቅ ለምትፈልጉ 👇 https://t.me/ wFMoES-Ikn5kOTU0 ይቻላል
የተስተካከለ አቋም ማምጣት ለምትፈልጉ
ለወንድም👱‍♂️
ለሴትም 👱‍♀️ የተለያዩ ምክሮች እንሰጣለን just join
@Gymworkout_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-05-03 14:49:03
@gymworkoutethio
Lemelawu ye orthodox tewahdo emnet tekatay bemulu enkuan lebrhane tensayewu beselam aderesachu
2.7K viewsŤśegä (MťM), edited  11:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-22 21:55:09
YEAAAAH BUUUUUUDDDDY!!!
@gymworkoutethi
3.3K viewsⓉⓢⓔⓖⓐ , 18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-22 20:59:11 እግር መገንቢያ ኤክሰርሳይሶች፦
1) ስኳት፡- ስኳት ትተህ በሌላ ኤክሰርሳይስ አሳድገዋለው ምትል ከሆነ ትሰፋ ቁረጥ። ልክ እንዳየነው ትልቅ ጡንቻዎችን ሚመለምል ኮምፓውንድ ኤክሰርሳይስ ስለሆነ እስከ የሰውነትህን 2 እጥፍ ማንሳት ደረጃ ልትደርስ ትችላለህ። ስትወርድ ቀስ ብለህ ተቆጣጠረኸው መቀመጫህ ከጉልበትህ ትንሽ ዝቅ እስኪል ውረድ። ግማሽ ላይ ምታቆም ከሆነ የእግርህን ፊት ለፊት ክፍሉ (quadricpes) ብቻ ላይ ሲያተኩር ከዛም ምትወርድ ከሆነ ግን የእግርህን ጀርባውን ክፍል (hamstring) እና መቀመጫህን (glute) ያሰራል። ማሳሰቢያ፡- ስኳት ኪሎ እየጨመርክ ስትሄድ ለእግርህ ሚሆንህ ሱሪ ማጣት ትጀምራለህ። ለዛ ደረጃ ያብቃህ

ለበለጠ መረጃ @gymworkoutethio @gymworkoutethio
3.8K viewsⓉⓢⓔⓖⓐ , 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-21 21:22:23 ጡንቻ ለመገንባት ስፖርት ብቻ በደንብ እየሰራን ምግብን መዘንጋት የለብንም አሁን ደግሞ የፃም ወቅት ስለሆነ ጡንቻ ለመገንባት የሚጠቅሙን protein - carb - fat እንዴት ማግኝት እንችላለን የሚለውን እናያለን
- ቴስቲሶያ
- አቮካዶ - ሙዝ
- ባቄላ - ሽንብራ ..
- አጃ (oats)
- እሩዝ
- ምስር
- በሶ
- ድንች - ስኳር ድንች
- ለውዝ- የለውዝ ቅቤ
ከእነዚ ምግቦች protein - carb - fat
ማግኘት ስለምንችል ሰውነታችንን መገንባት እንችላን።
@gymworkoutethio
3.2K viewsⓉⓢⓔⓖⓐ , 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-17 22:20:06
Abs work out
@gymworkoutethio
#Join us more
2.9K viewsŤśegä (MťM), edited  19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-15 20:08:16
እንኳን ለዐብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ እያልን ለቨጂቴርያንና ለፆመኛ ተብሎ የተሰራውን ከእንስሳ ተዋፅኦ ነፃ የሆነውን በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥንካሬንና የጡንቻ መጠን ለመጨመር የሚያስችል እንዲሁም ሌሎች ብዙ የጤና ጥቅሞች ያሉትን ለ80 ቀን የሚሆን ኦርጅናል platinum 100% creatine powder አቅርበንሎታል
ዋጋ: 1950 ብር
ስልክ: 0955015555/ 0955025555
ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናመጣለን ወይም 22 አበጋዝ ሆቴል 3ኛ ፎቅ ላይ መተው መርጠው መውሰድ ይችላሉ
Join our telegram channel https://t.me/joinchat/SN9xy7ulGtSnE_LX
2.8K viewsⓉⓢⓔⓖⓐ , 17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-10 14:40:13
Big chest exercise at home 3 step
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች ቤት ውስጥ ሁናችሁ ደረታቹን እዴት ማሳደግ እደምትችሉ 3 step ይዘን መተናል ይመቻቹ
@gymworkoutethio
2.9K viewsⓉⓢⓔⓖⓐ , 11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-07 11:03:28 ኤክቶሞርፍ(ectomorph)

ኤክቶሞርፎኦች በተፈጥሯቸው ቀጭን ተብለው የሚጠሩት ናቸው።እነዚህ ሰዎች በሌላ ሰም አጠራራቸው Hard gainers ይባላሉ።እንደዚህ የተባሉበት ምክንያት በቀላሉ ለውጥ ማምጣት ስለማይችሉ ነው።እንደውም አይታቹሀቸው ከሆነ ይህኛው የሰውነት አይነት ያላቸው ስዎች ምንም እንኳን አብዝተው ቢበሉ ክብደት ለመጨመር ሲቸገሩ ይታያሉ።ይህን ስል ግን ለውጥ ማምጣት አይችሉም እያልኩ እንዳልሆነ ይሰመርልኝ።

ታዲያ እነዚህ ሰዎች ምን ቢበሉና ምን ቢሰሩ ለውጥ ማምታት ይጀምራሉ?

ከምግብ ስንጀምር

የሰውነት አይነታቸው ኤክቶሞርፍ የሆኑ ሰዎች በአብዛኛው መመገብ ያለባቸው Carbohydrate የሆኑ ምግቦችን ነው።
በፐርሰንት ስናስቀምጠው
55%Carbohydrate,25%protein,20%fat.
ሌላው ደሞ Calorie surplus ላይ መሆን አለባቸው።ስለዚህ ነገር ባለፎው ስለተናገርን አሁን ላይ ብዙም አላብራራውም ግን ለማስታወስ ያህል calorie surplus ማለት በፊት ሰውነታችን የተለያዩ ነገሮችን ለመከወን ከሚያስፈልገው የካሎሪ መጠን ጨምረን መስጠት(መመገብ) ማለት ነው።በፊት ሰውነታችን የሚፈልገው 2000ካሎሪ ከነበረ አሁን ደሞ ከ2000 በላይ ካሎሪ ስንመገብ ያ calorie surplus ይባላል።
ከቻላችሁ በቀን ውስጥ ከ4-6 ጊዜ ብትበሉ ይመረጣል።ይህም ማድረግ ጥቅሙ፦
በቀን ውስጥ የምትመገብትን የካሎሪ መጠን እንዲጨምርላችሁ ስለሚያግዝ
እንዳትራብ ስለሚያግዛችሁ ነው።ምክንያቱም መራባችሁ በውስጣችሁ ሀህል በሚያስፈልጋችሁ ጊዜ ለሀይል የሚሆነውን ፋት ይቀንሰውና ወደ ጡንቻዎቻችሁ ሀይልን ለመግኘት ይመጣል በዛን ጊዜ የጡንቻን መጠን ይቀንሰዋል።ስለዚህ መራብ አይመከርም ።
ስለዚህ ectomorph የሆኑ ሰዎች ይህን የአመጋገብ ስርዐት ቢከተሉ የተሻለ ነው።

ወደ ስፖርቱ ስንመጣ

Ectomorph የሰውነት አይነት ያላቸው ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ ከካርዲዮ ይልቅ ኮምፖውንድ ኤክሰርሳይሶች ላይ ማተኮር አለባቸው።ለዚህም እንደ ምክንያት የምናስቀምጠው ከሌሎቹ የሰውነት አይነቶች ውስጥ ኤክቶሞርፎች የፋት መጠናቸው አነስተኛ ስለሆነ ነው።ስለዚህ ኮምፖውንድ ኤክሰርሳይሶች ማዘወተር አለባቸው ማሽኖች ላይም ጊዜያቸውን ማጥፋት የለባቸውም።
በተለይ ዋና ዋናዎቹ የሚባሉትን የኮምባውንድ አይነቶች ስሩ።ለምሳሎ bench press,militarily press or shoulder press,squat,deadlift እነዚህ ላይ በደንብ ስሩ።በቀለላችሁ ቁጥር ኪሎ መጨመር እንዳትረሱ።

ሌላው ዕረፍት ነው።እረፍት በጣም ወሳኙ ነገር ነው።ዕረፍት ስል እንቅልፍ ብቻ ሳይሆን ሰፖርት ከሰራችሁ በኋላ muscle Recover እንዲያደርግ የምትሰጡትን ጊዜ ጨምሮ ነው።

ስለ Ectomorph body type በአጭሩ ይህን ይመስላል።በቀጣይ ሌላ BODY TYPE የምናቀርብላችሁ ይሆናል
@gymworkoutethio
2.8K viewsⓉⓢⓔⓖⓐ , 08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 13:33:36
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች እንኳን ለ 125ኛው የአድዋ በአል በሰላም አደረሳቹ
@gymworkoutethio
2.3K viewsⓉⓢⓔⓖⓐ , 10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-17 10:17:47
#Leg day motivation ጂም ከመግባታቹ በፊት ወይም skuat በምትሰሩበት ጊዜ motivation ብታዩ የመስራት ፍላጎታቹ ይጨምራል @gymwokoutethio ነን ይመቻቹ
2.9K viewsⓉⓢⓔⓖⓐ , 07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ