Get Mystery Box with random crypto!

በሶማሊ እና አፋር ወንድማማች ማህበረሰብ መካከል ወቅት እየተጠበቀ የሚደረገው ጦርነት በሁለቱም በኩ | Gumaa Saaqqataa

በሶማሊ እና አፋር ወንድማማች ማህበረሰብ መካከል ወቅት እየተጠበቀ የሚደረገው ጦርነት በሁለቱም በኩል ስቪሉን ጨምሮ የብዙዎች ህይወት እያለፈ ፣ መፈናቀል እየገጠመ ቢሆንም
የትኛውም ሚድያ ለዚህ ድምጽ አልባ እልቂት ትኩረት ሲሰጠው አይታይም