Get Mystery Box with random crypto!

Grace Light Church

የቴሌግራም ቻናል አርማ gracelightchurch — Grace Light Church G
የቴሌግራም ቻናል አርማ gracelightchurch — Grace Light Church
የሰርጥ አድራሻ: @gracelightchurch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 181

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-04-06 11:58:42
#ዛሬ
ሀሙስ የትምህርት ጊዜ
ከ11:30 ጀምሮ

በአዲስ ስፍራ

አዲሱ አድራሻ:
ከአቶቴ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው አስፋልት፣ በትራፊክ መብራቱ ወደ ግራ፣ ወደ አዲሱ ስታዲየም በሚወስደው አስፋልት፣ ዳዊት ላይት ፊት ለፊት
(የቀድሞው የክራይስት ግሬስ ፋሚሊ ቤተክርስቲያን አድራሻ)

ለበለጠ መረጃ: 0912105409

ብሩካን ናችሁ!

@GraceLightChurch
133 views08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 14:04:37
#ነገ #ነገ #ነገ
ዕሁድ የአምልኮ ጊዜ
ከ3:30 ጀምሮ

በአዲስ ስፍራ

አዲሱ አድራሻ:
ከአቶቴ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው አስፋልት፣ በትራፊክ መብራቱ ወደ ግራ፣ ወደ አዲሱ ስታዲየም በሚወስደው አስፋልት፣ ዳዊት ላይት ፊት ለፊት
(የቀድሞው የክራይስት ግሬስ ፋሚሊ ቤተክርስቲያን አድራሻ)

ለበለጠ መረጃ: 0912105409

ብሩካን ናችሁ!

@GraceLightChurch
48 views11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 09:52:20 Grace Light Church pinned a photo
06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 09:52:11
የአድራሻ ለውጥ

የጸጋ ብርሃን ቤተክርስቲያን ላለፉት ጥቂት ወራት ስንጠቀምበት ከነበረው ስፍራ ወደ ተሻለ እና ቋሚ ስፍራ መዛወሯን እንገልጻለን!

አዲሱ አድራሻ:
ከአቶቴ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው አስፋልት፣ በትራፊክ መብራቱ ወደ ግራ፣ ወደ አዲሱ ስታዲየም በሚወስደው አስፋልት፣ ዳዊት ላይት ፊት ለፊት
(የቀድሞው የክራይስት ግሬስ ፋሚሊ ቤተክርስቲያን አድራሻ)

ለበለጠ መረጃ: 0912105409
87 views06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 10:19:23
#ዛሬ
ሀሙስ ከ11:30 ጀምሮ
የትምህርት ጊዜ

መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል
Fight The Good Fight of Faith

“መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፤ በብዙ ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የመሰከርህለትንና የተጠራህበትን የዘላለም ሕይወት አጥብቀህ ያዝ።”
  — 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥12 (አዲሱ መ.ት)

አድራሻ:
አቶቴ፣ ሃዮሌ ት/ቤት ጋር ባለው ትራፊክ መብራት ወደ አላሙራ በሚወስደው አስፋልት 100 ሜትር እንደተጓዙ በስተግራ
135 views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 07:26:27
#ዛሬ
ዕሁድ የአምልኮ ጊዜ
ከ3:30 ጀምሮ

“የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ።”
  — 1ኛ ዮሐንስ 3፥1

አድራሻ:
አቶቴ፣ ሃዮሌ ት/ቤት ጋር ባለው ትራፊክ መብራት ወደ አላሙራ በሚወስደው አስፋልት 100 ሜትር እንደተጓዙ በስተግራ

ብሩካን ናችሁ!

@GraceLightChurch
151 views04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 15:39:22
#ነገ
ዕሁድ የአምልኮ ጊዜ
ከ3:30 ጀምሮ

“የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ።”
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥1

አድራሻ:
አቶቴ፣ ሃዮሌ ት/ቤት ጋር ባለው ትራፊክ መብራት ወደ አላሙራ በሚወስደው አስፋልት 100 ሜትር እንደተጓዙ በስተግራ

ብሩካን ናችሁ!

@GraceLightChurch
157 views12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 15:56:14
እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን፣ ኀጢአት የሌለበትን እርሱን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኀጢአት አደረገው።
2 ቆሮንቶስ 5:21 NASV
102 views12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 10:35:37
#ዛሬ
ሀሙስ ከ11:30 ጀምሮ
የትምህርት ጊዜ

መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል
Fight The Good Fight of Faith

“መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፤ በብዙ ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የመሰከርህለትንና የተጠራህበትን የዘላለም ሕይወት አጥብቀህ ያዝ።”
  — 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥12 (አዲሱ መ.ት)

አድራሻ:
አቶቴ፣ ሃዮሌ ት/ቤት ጋር ባለው ትራፊክ መብራት ወደ አላሙራ በሚወስደው አስፋልት 100 ሜትር እንደተጓዙ በስተግራ
223 views07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 20:41:17
“በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአል።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥30 (አዲሱ መ.ት)
61 views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ