Get Mystery Box with random crypto!

Grace Light Church

የቴሌግራም ቻናል አርማ gracelightchurch — Grace Light Church G
የቴሌግራም ቻናል አርማ gracelightchurch — Grace Light Church
የሰርጥ አድራሻ: @gracelightchurch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 181

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-06-05 12:11:05
“ይረዳኝ ዘንድ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው፤ የጠላቶቼንም ውድቀት አያለሁ።”
— መዝሙር 118፥7 (አዲሱ መ.ት)

The Lord is on my side as my helper. I will see ⌞the defeat of⌟ those who hate me.
  — Psalms 118:7 (GW)


Grace Light Church

Join us on telegram
@GraceLightChurch

Follow us on Facebook
https://www.facebook.com/GraceLightEthiopia?mibextid=ZbWKwL
39 views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 10:15:48
#ነገ

Sunday Service
የዕሁድ ፕሮግራም
ግንቦት 27, 2015 ዓ.ም

- የጸሎት ጊዜ
- የአምልኮ ጊዜ
- የቃል ጊዜ

ማለዳ ከ3:30 ጀምሮ 

አድራሻ:
ከአቶቴ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው አስፋልት፣ በትራፊክ መብራቱ ወደ ግራ፣ ወደ አዲሱ ስታዲየም በሚወስደው አስፋልት፣ ዳዊት ላይት ፊት ለፊት
(የቀድሞው የክራይስት ግሬስ ፋሚሊ ቤተክርስቲያን አድራሻ)

ለበለጠ መረጃ: 0912105409

ብሩካን ናችሁ!

@GraceLightChurch
97 views07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 12:22:00
#ዛሬ
ሀሙስ የትምህርት ጊዜ
ከ11:30 ጀምሮ

በመንፈስ መጸለይ:
በልሳን የመጸለይ አስደናቂ ስጦታ

“ከሁላችሁ የበለጠ በልሳን ስለምናገር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥18 (አዲሱ መ.ት)

አዲሱ አድራሻ:
ከአቶቴ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው አስፋልት፣ በትራፊክ መብራቱ ወደ ግራ፣ ወደ አዲሱ ስታዲየም በሚወስደው አስፋልት፣ ዳዊት ላይት ፊት ለፊት
(የቀድሞው የክራይስት ግሬስ ፋሚሊ ቤተክርስቲያን አድራሻ)

ለበለጠ መረጃ: 0912105409

ብሩካን ናችሁ!

@GraceLightChurch
131 views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 08:32:50 ትክክለኛ ውሳኔ መወሰን - ክፍል 1
ፓስተር ያሬድ ያዕቆብ
59 views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-27 17:03:35
#ነገ

ዕሁድ የአምልኮ ጊዜ
ሚያዝያ 29, 2015 ዓ.ም

ማለዳ ከ3:30 ጀምሮ 

አድራሻ:
ከአቶቴ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው አስፋልት፣ በትራፊክ መብራቱ ወደ ግራ፣ ወደ አዲሱ ስታዲየም በሚወስደው አስፋልት፣ ዳዊት ላይት ፊት ለፊት
(የቀድሞው የክራይስት ግሬስ ፋሚሊ ቤተክርስቲያን አድራሻ)

ለበለጠ መረጃ: 0912105409

ብሩካን ናችሁ!

@GraceLightChurch
153 views14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-25 11:04:07
#ዛሬ
ሀሙስ የትምህርት ጊዜ
ከ11:30 ጀምሮ

ትክክለኛ ውሳኔ መወሰን
Making Wise Decisions

አዲሱ አድራሻ:
ከአቶቴ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው አስፋልት፣ በትራፊክ መብራቱ ወደ ግራ፣ ወደ አዲሱ ስታዲየም በሚወስደው አስፋልት፣ ዳዊት ላይት ፊት ለፊት
(የቀድሞው የክራይስት ግሬስ ፋሚሊ ቤተክርስቲያን አድራሻ)

ለበለጠ መረጃ: 0912105409

ብሩካን ናችሁ!

@GraceLightChurch
126 views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 10:17:34
162 views07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 10:16:31
የሚያስጨንቃችሁን በእርሱ ላይ ጣሉት
ዶ/ር ብሩክታዊት
ዕሁድ፣ ግንቦት 6, 2015 ዓ.ም

“በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ፣ ከምስጋናም ጋር ልመናችሁን በእግዚአብሔር ፊት አቅርቡ እንጂ ስለማንኛውም ነገር አትጨነቁ።”
ፊል 4፥6

- የእግዚአብሔር ቃል አትጨነቁ የሚለን የሚያስጨንቅ ነገር ወደ ህይወታችን እንደሚመጣ ስለሚያውቅ ነው።
- ህይወት ቀላል መንገድ አይደለችም። በህይወት ብዙ መከራ አለብን።

“በእኔ ሰላም እንዲኖራችሁ፣ ይህን ነግሬአችኋለሁ። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።”
ዮሐ 16፥33

- ነገር ግን ስለመከራው መጨነቅ አያስፈልገንም። ኢየሱስ አለምን አሸንፏል፣ እግዚአብሔር ከመከራ ሁሉ ያድነናል።

መቼ ነው መጨነቅ የሌለብን?
- ሁልጊዜ እና በማንኛውም ሁኔታ

ለምን አንጨነቅ?
1. እርሱ ስለ እኛ ስለሚያስብ

“እርሱ ስለ እናንተ ስለሚያስብ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”
1 ጴጥ 5፥7

2. በመጨነቅ ምንም ለውጥ ማምጣት ስለማንችል

“ለመሆኑ ከእናንተ መካከል ተጨንቆ በዕድሜው ላይ አንዲት ሰዓት መጨመር የሚችል አለን?”
ማቴዎስ 6፥27

3. ይረዳናል፣ ይራራልናል

“በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና"
ዕብ 4፥15

ስለዚህ ምን እናድርግ
1. ከምስጋና ጋር ልመናችንን ለእግዚአብሔር እናስታውቅ

“በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ፣ ከምስጋናም ጋር ልመናችሁን በእግዚአብሔር ፊት አቅርቡ እንጂ ስለማንኛውም ነገር አትጨነቁ።”
ፊል 4፥6

2. በእግዚአብሔር እንታመን

“ይህም “የብዙ ሕዝብ አባት አድርጌሃለሁ” ተብሎ እንደ ተጻፈው ነው፤ እርሱም ለሙታን ሕይወትን በሚሰጥ፣ ያልነበረውንም እንደ ነበረ በሚያደርግ፣ ባመነበት አምላክ ፊት አባታችን ነው።”
ሮሜ 4፥17
133 views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 11:14:24
#ነገ

ዕሁድ የአምልኮ ጊዜ
ሚያዝያ 29, 2015 ዓ.ም

ማለዳ ከ3:30 ጀምሮ 

አድራሻ:
ከአቶቴ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው አስፋልት፣ በትራፊክ መብራቱ ወደ ግራ፣ ወደ አዲሱ ስታዲየም በሚወስደው አስፋልት፣ ዳዊት ላይት ፊት ለፊት
(የቀድሞው የክራይስት ግሬስ ፋሚሊ ቤተክርስቲያን አድራሻ)

ለበለጠ መረጃ: 0912105409

ብሩካን ናችሁ!

@GraceLightChurch
52 views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 14:01:53
#ዛሬ
ሀሙስ የትምህርት ጊዜ
ከ11:30 ጀምሮ

ትክክለኛ ውሳኔ መወሰን
Making Wise Decisions

አዲሱ አድራሻ:
ከአቶቴ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው አስፋልት፣ በትራፊክ መብራቱ ወደ ግራ፣ ወደ አዲሱ ስታዲየም በሚወስደው አስፋልት፣ ዳዊት ላይት ፊት ለፊት
(የቀድሞው የክራይስት ግሬስ ፋሚሊ ቤተክርስቲያን አድራሻ)

ለበለጠ መረጃ: 0912105409

ብሩካን ናችሁ!

@GraceLightChurch
68 views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ