Get Mystery Box with random crypto!

SEER SUNESIS // WISDOM & POWER🦁

የቴሌግራም ቻናል አርማ grace_revo — SEER SUNESIS // WISDOM & POWER🦁 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ grace_revo — SEER SUNESIS // WISDOM & POWER🦁
የሰርጥ አድራሻ: @grace_revo
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.06K
የሰርጥ መግለጫ

Facebook👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=100076174374288
Youtube Channel👇
https://youtube.com/channel/UCtxnF-WXFCNAbEuW-TBnJsA
Thank You for Visiting

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-11-29 18:15:45
ነገ ዕሮብ በፍፁም አይቀርም

ጠዋት 4:00-7:30

ትምህርቶች እና ፀሎቶች ከቀጣይ ሳምንት ዕሮብ ጀምሮ በዚህ ይለቀቃሉ ይህንን link ተጭናችሁ በዚህ መከታተል ትችላላችሁ ሃያላን ተባረኩ

https://www.facebook.com/profile.php?id=100076174374288

ነገ እንገናኝ
ታላቅ የቅባት ቀን
የነብያትን እና ሐዋርያትን መንፈስ በኃይል ወደህይወታችን እንቀበላለን

Sunesis
5.3K viewsSunesis, edited  15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-28 20:55:57
IN CHRIST

እኛ በ አዲስ ኪዳን ያለን አማኞች በክርስቶስ የሆነልን እጅግ ታውቆ የማያልቅ... ምድር ከመፈጠሩ አንስቶ እስከ ምድር ፍፃሜ ድረስ ተሰጥቶ የማይታወቅ ዕድል ለ እኛ ለ አማኞች ተሰጥቶናል...
ኑ የእግዚአብሔርን ሚስጥር እና ጥበብ ክርስቶስን ተማሩ

ታላቅ ትንቢታዊ ቀን

Anointing_Oil_Service
በዚህ ቀን Sunesis ሁሉንም በነብያት ፀጋ እና ዘማሪ Dawit Asefa በመላእክት ዝማሬ ያገለግሉናል

ዕሮብ ጠዋት 4:00-7:30

አድራሻ:- 22 ጎላጎል አጠገብ ሰገን ህንፃ ላይ


በፍፁም አይቀርም ወዳጅዎን መጋበዝ አይርሱ

#Sun15
4.1K viewsSunesis, edited  17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 11:36:16 ....ወርቃማ እድሜ ላይ ነው ያለሕው....

Golden Age
ይህንን እድሜ ከትንሽ ዓመት በኃላ አታገኘውም...

ስለዚህ ይህንን ወርቃማ እድሜ (Golden Age) ይህንን 15 ነገር ተግብርበት

1
- ሠው እየወደድክ ኑርበት
2- ሠው እያከበርክ ኑርበት
3- አትጨነቅበት
4- ህልምህን ለማሳካት መክፈል ያለብህን ሁሉ መስዋዕትነት ክፈልበት
5- ካንተ/ቺ ጋር ሊሄዱ የማይችሉ ሰዎችን ራቅበት
6- እያንዳንዱ ጊዜህን እንደ ገንዘብ ቁጠረው
7- ከእግዚአብሔር በስተቀር ማንንም አታዳምጥበት
8- ለ አንድ ሠው 1 ዳቦ ሳትገዛ ወይም እንጀራህን ሳታካፍል በቀን 3-5 ጊዜ አትብላበት
9- በዚህ በወጣትነት ጊዜ አብዝተህ ልሳን ተናገርበት
10- ትንቢትም ተናገርበት
11- ጉድ እና ተአምራት ሳትሆን እንዳታልፍበት (መዝ 71:7) ይህ ቃል ያንተ እና ያንቺ ቃል ነው
12- ከማንም ጋር እንዳትፎካከርበት
13- ሠውን ሁሉ ከኔ ይበልጣል ብለህ አስብበት እመንበትም
14- ምክር 10 ን ሁልጊዜ አስታውሰው
15- የተከስተ ጌትነትን መዝሙር አብዝተህ ስማበት

Sunesis


Share if you agree
5.4K viewsSunesis, 08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 08:30:37
PURITY
ታላቅ ትንቢታዊ ቀን
በፍፁም አይቀርም
እግዚአብሔር በዚህ ቀን ብዙዎቻችሁን የሚጎበኝበት ጊዜ ነው

#Anointing_Water_Service
በዚህ ቀን ነብይ ሱነሲስ ሁሉንም በነብያት ፀጋ ያገለግላል
ዕሮብ ጠዋት 4:00-7:30

ወዳጆቻቹን ጋብዙ

አድራሻ:- 22 ጎላጎል አጠገብ ሰገን ህንፃ ላይ
መቅረት አይታሰብም


Sunesis
4.3K viewsSunesis, edited  05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 20:18:18 የዕሮብ ጠዋት አገልግሎት በጥቂቱ
ይህንን link ተጠቅማችሁ ተመልከቱ
ተባረኩ

Sunesis
4.5K viewsSunesis, 17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 20:17:04 https://www.facebook.com/100076174374288/posts/185292767353201/?flite=scwspnss
4.7K viewsSunesis, 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 18:35:32
ክርስቶስን ማየት አባቶቻችንን ጠቢብ እና ነብይ ካደረጋቸው...
ክርስቶስን አይቶ ከንቱ መሆን የሚችል ሠው የለም አይታሰብምም!

ክርስቶስን ማየት እና መስማት ጥበብ ነው!

Sunesis
4.3K viewsSunesis, 15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 16:27:27
የአባቶች ጥበብ

ታላቅ ትንቢታዊ ቀን


በዚህ ቀን በፍፁምም...አይቀርም
#በመጨረሻው_ቀን_እግዚአብሔር_በወንዶች_እና_ሴቶች_ልጆቹ_ላይ_ከመንፈሱ_ያፈሳል_ትንቢትንም_ይናገራሉ...
በዚህ ቀን ስትመጡ ይህንን አባቶቻችን ላይ ሲሰራ የነበረውን
#የእግዚአብሔርን_መንፈስ_ትንቢታዊ_ፀጋ_እና_ጥበብ ለመሞላት ኑ...

ነብይ ሱነሲስ ሁሉንም በነብያት ፀጋ ያገለግላል

አድራሻ:- 22 ጎላጎል አጠገብ ሰገን ህንፃ ላይ ጠዋት 4:00-7:30
5.4K viewsSunesis, edited  13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 18:07:57
እጅግ ታላቅ የትንቢት የኃይል እና የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ጊዜ ከእግዚአብሔር ሠው ኪሩቤል ጋር
ነገ እሮብ ጠዋት 4:00-7:30 Kirubel እና Sunesis ለሁሉም ይፀልያሉ።

#የቃሉን_ብርሃን_ምንካፈልበት_እና_የእግዚአብሔርን_ኃይል_ለሕይወታችን_የምንሞላበት_ጊዜ
ነገ እሮብ ጠዋት 4:00 ጀምሮ አይቀርም
ከወዲሁ ይዘጋጁ

አድራሻ:- 22 ጎላጎል አጠገብ ሰገን ህንፃ ላይ
4.8K viewsSunesis, 15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ