Get Mystery Box with random crypto!

መላእክቶችን የማየት እና የመስማት ሚስጥር ታህሳስ 5 ዕሮብ ጠዋት 4:00 ጀምሮ In Christ | SEER SUNESIS // WISDOM & POWER🦁

መላእክቶችን የማየት እና የመስማት ሚስጥር

ታህሳስ 5 ዕሮብ ጠዋት 4:00 ጀምሮ
In Christ United's

በዚህ ቀን
እንዴት መላእክትን ማየት እንደምንችል...
እንዴት ከመላእክት ጋር መነጋገር እንደሚቻል...
እንዴት መላእክቶችን በሕይወታችን ማሰራት እንደሚቻል...
እንማራለን
እንዲሁም Sunesis ለሁሉም ሠው አንድ በ አንድ ትንቢታዊ አገልግሎትን የሚያገለግል ይሆናል

መቅረት አይታሰብም
ከወዲሁ ይዘጋጁ

አድራሻ :- 22 ጎላጎል አጠገብ ሰገን ህንፃ ላይ