Get Mystery Box with random crypto!

#ደማቅ_ሕይወት_አገልግሎት #ሂርቢኪ_ባቶሚሌ_አሳኖ የአንጋፋው #የሲዳምኛ ዘማሪ ማቴዎስ ጎዳና፡ | Gospel Singer Zelalem Tesfaye

#ደማቅ_ሕይወት_አገልግሎት

#ሂርቢኪ_ባቶሚሌ_አሳኖ የአንጋፋው #የሲዳምኛ ዘማሪ ማቴዎስ ጎዳና፡ መኖርያ ፡ ቤት እንደጀመርን ፡ ያለበትን ፡ ሁኔታ በማሳየት ለቅዱሳን አቅርበን ነበር ፤ ዛሬ ይኸው የዚን የወንጌል አርበኛ ፡ በብዙ ፡ ፈተና ፡ መውጣት መግባት ጌታን በታማኝነት ሲያገለግል ለቆየው #ለዘማሪ_ማቴዎስ_ጎዳና_የመኖርያ_ቤቱን ከፍፃሜ እያደረስን ነው የረዳን ጌታ ስሙ ይባረክ። ከጌታ በተቀበልኩት ምሪት መሰረት #ለብዙ_ አባቶች_እና_እናቶች_ወጣቶች እንደምደርስ ጌታ በማለዳው የተናገረኝ የተስፋ ቃል እየተፈፀመ ነው ። ብዙ የጠላት ድንፋታ ፍከራ ቢኖርም ዮሴፍ ወዳየው ህልም ፍፃሜ ደርሶዋል። #የሰማውት_እና_ያየውት_ይበልጣል እና የፀለያቹልኝ በርታ አይዞህ ያላቹ ከጉድለታችሁ የደገፋቹ ያመናቹኝ በጌታ በእየሱስም በዘራቹ የሚቸገር አይኑር ተባረኩ ለማለት ወዳለው አሁንም ያላለቁ ብዙ ነገሮች አሉ እና ቅዱሳን ክርስትያን ወገኖቼ ተሳተፍ #ተባረክ ከማለት ባለፈ እጃቹን ዘርጉ ነገ የታሪክ ተወቃሽ ላለመሆን ዘር ዝሩ ደውላቹ አውሩኝ በምትችሉት ሁሉ ተሳተፍ #በኮመንት ብቻ ፍቅራችሁን አትግለፁ ብቻዬን ስደክም እያያችሁም ዝም አትበሉ ጌታ ያያል ይሰማል ይመለከታል።

0916624398