Get Mystery Box with random crypto!

ይነበብ... ንስር መሆን ፈልገ ዶሮ ማማከር የለብህም የምታማክረውን ሰው እወቅ ፅንስህን የሚያስ | Gospel Singer Zelalem Tesfaye

ይነበብ...


ንስር መሆን ፈልገ ዶሮ ማማከር የለብህም የምታማክረውን ሰው እወቅ ፅንስህን የሚያስወርድ ሰው ጋ አትሂድ አትዋልም፡፡
ማሪያምን ገብርኤል ሂጁ ያላት ኤልሳቤጥ ጋ ነው ማሪያም አልሳቤጥን ስታገኛት ዕምነት አገኘች ለሰማችው ድምፅ ማረጋገጫ አገኘች በረታችም፡፡
#ዮሴፍ አየው ብሎ ለወንድም ጠላቶች ነገራቸው እነርሱ የሚጨነግፍ መስሎቸው ጎድጓድ ውስጥ ጣሉት ሸጡትም አላወቁም የፈርኦን ቤተመንግስት መድረሻ ፈጣኑን መንገድ አዘጋጁለት
#ራዕይ አለኝ ስትል ይጠሉሀል ተመሳስለህ ስትኖር ምንም አይሉህም አየው ስትላቸው ፊታቸው እንደ መጀመሪያው አይሆንም እነርሱ እንደ ባሮክ የእነርሱን ነገር እየፃፍክ እንድትኖር ነው የሚፈልጉት፡፡
አንዳንዶቹ ደግሞ እነርሱን እየሰማ እንድትኖርና ለእነርሱ ብቻ እንድትሰራ ይፈልጋሉ
ዘመንህን በሙሉ የእነርሱ ሎሌ አድርገው ይሰፉሀል
የላባ መንፈስ ነው መጨረሻ ላይ ጉልበትህ ተበልቶ ደክመ ትነቃለህ
የለፋህው ብዙ ውጤቱ ጥቂት ይሆንብሀል
አሁን ነቃ አረፈደብህም፡፡