Get Mystery Box with random crypto!

የተሠጠክ ምን ያክል #ትልቅ እንደሆነ ብታውቅ የጠየከው #ቀሊል እንደሆነ ይገባካል በነፃ የተ | (✍ GOSPEL TALK ✍)

የተሠጠክ ምን ያክል #ትልቅ እንደሆነ ብታውቅ የጠየከው #ቀሊል እንደሆነ ይገባካል

በነፃ የተሠጠህ #ክርስቶስ_ታላቅ ነው

አንዳች ነገር አስፈልጎክ ወደ #ፀጋው_ዙፋን_ፊት ቀርበህ ስትጠይቅ፣ #በእምነት አድርገው እንጂ ላንተ ሠማይ የደመደልክ የጠየከው ያንተ እንዲሆን ያረጋገጠልክ #የኪዳን_ቋንቋ #እንዲያው የሚል ነው

"ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ #ሁሉን ነገር #እንዲያው እንዴት አይሰጠንም?"
ሮሜ 8:32
         
ስለዚህ የሠማይ አባትክን #አምነክ ቅረበው፣በነፃ የሠጠክ #ልጁ ታላቅ #ከልኬትም_በላይ  በመሆኑ ሌላውን #ልጄ_ሆይ በነፃ ውሠድ ይልካል

ጌታን ከምጠይቀው ይልቅ እርሡ አስቦልኝ በነፃ የሠጠኝ ታላቅ ነውና ሌላውን ነገር #እንዲያው ይሠጠኛል የሚል ብቻ #አሜን ሲል መልክቱን ይቀበላል

Share share
Join join

@gospel_talk