Get Mystery Box with random crypto!

ራእዩ የተወሰደበት አገልጋይ ማለት ልቡ ከውስጡ ተቆርጦ እንደ ወጣበት ሰው ነው። ራእይ አገልጋ | (✍ GOSPEL TALK ✍)

ራእዩ የተወሰደበት አገልጋይ ማለት ልቡ ከውስጡ ተቆርጦ እንደ ወጣበት ሰው ነው።

ራእይ አገልጋይን እግዚአብሔር ወደ አየለት ግብ የሚያሰኬዶ ሞተር ነው። ተግባርን በውስጡ የሚፈጥርና ተከታዮችን የሚያቀጣጥል እሳት ነው ።

ዘመን በዘመን ሲተካ ያለመናወጥ በጽናት መሰዋእት እየሆነ በታማኝነት እንዲያገለግል ያደርገዋል።


" #ራእይ ባይኖር ሕዝብ መረን ይሆናል፤ ሕግን የሚጠብቅ ግን የተመሰገነ ነው። "
(መጽሐፈ ምሳሌ 29:18)

እወዳችዋለሁ

: @Bar7k

መልዕክቱን ከወደዳችሁት:-
Share and join
@gospel_talk
@gospel_talk
@gospel_talk