2021-07-28 09:16:32
HDMI Cable ማለት ምን ማለት ነው?
HDMI cable ማለት ከስሙ እንደምንረዳው #Cable/ገመድ ነገር ሲሆን እንደ አንዳንድ #ኬብሎች ምስልና ድምፅ ከአንድ የ Electronics Device ወደ ሌላ ለማስተላለፍ ይረዳል። ነገር ግን ለየት የሚያደርገው በጣም #ከፍተኛ በሆነ ምስል ጥራት(HD QUALITY) ለማየት ይረዳል።
ይህንንም ኬብል የምንጠቀመው ከ(Receiver, Laptop, DVD, Ps3, CPU, PSP)...ወደ ተለያዩ ምስልና ድምፅ ሊያወጡልን ወደሚችሉ መሳሪያዎች (TV , Projector, monitor) ለማስተላለፍ ነው።
አጠቃቀሙ እንደሚከተለው ነው፡
ያላችሁ TV HD መሆን አለበት ወይም በሌላ አገላለፅ የ HDMI መቀበያ #Port ያለውና #Flat የሆነ መሆን አለበት።
ያላችሁ ሪሲቨር #HD መሆን አለበት።ነገር ግን አንዳነድ ሪሲቨሮች HD ሳይሆኑ እንደ TVው HDMI መቀበያ #Port ያላቸው ሊሆኑ ይችላሉ።
በቅድሚያ #ኬብሉን በሪሲቨሩና በTvው ላይ በአግባቡ ይሰኩ።
በTvው ላይ #INPUT ወይም #Source የሚለውን በመጫን የሰካችሁበትን Port (HDMI1, HDMI2..) ምረጡ።
በምስሉ ላይ #ብዙ የሚባል የጥራት ልዩነት ታያላችሁ። ያን ያህል ያልተጋነነ የምስል ጥራት ለውጥ ካለያችሁ ግን #በሪሲቨሩ ላይ Video Resolution/ የጥራቱን መጠን በመጨመር ወደ 1080i ድረስ አድርጋችሁ የተሻለ ነገር ማግኘት ትችላላቹ።
1.6K views🇸🇰🇦🇹 🇸🇦🇱🇦🇭, 06:16