Get Mystery Box with random crypto!

1. ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች #አካውንታንት በዲግሪ አካውንቲንግ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ: 3 | Google Jobs

1. ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች
#አካውንታንት
በዲግሪ አካውንቲንግ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ: 3 ዓመት 
ደመወዝ: 12,356 ብር
የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 11-09-2015
የስራ ቦታ: ባህርዳር

2. ፋና በር ኮሌጅ
#ንብረት_ክፍል
በዲፕሎማ ዳታቤዝ፣ ሴክሬታሪ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ወይም ተዛማጅ ሙያ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ: 0 ዓመት  
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 11-09-2015
የስራ ቦታ: ባህርዳር

የስራ ዝርዝራቸውን Comment ላይ ይመልከቱ! 
              ---------------------
@googlejobsinamhara