Get Mystery Box with random crypto!

የውጭ ዝውውር ማስታወቂያ 1. ሃን ጤና ጣቢያ #ደረጃ_4_ነርስ በነርስ ሙያ የምትሰራ/ሚሰራ ደ | Google Jobs

የውጭ ዝውውር ማስታወቂያ

1. ሃን ጤና ጣቢያ
#ደረጃ_4_ነርስ
በነርስ ሙያ የምትሰራ/ሚሰራ
ደመወዝ 6,193 ብር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09-09-2015
የስራ ቦታ: ባህርዳር

2. ጢስ አባይ ጤና ጣቢያ
#ጠቅላላ_ሃኪም
በጠቅላላ ሃኪም የምትሰራ/ሚሰራ
ደመወዝ 9,056 ብር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09-09-2015
የስራ ቦታ: ባህርዳር

የስራ ዝርዝራቸውን Comment ላይ ይመልከቱ! 
          ----------------------

@googlejobsinamhara