Get Mystery Box with random crypto!

የምስክርነት ሰዓት መሆኑ ነው። '…በብርሃን ባንክ በጀት ለመልካም ወጣት ተብዬው የፀረ ኦርቶዶክስ | 💯

የምስክርነት ሰዓት መሆኑ ነው።

"…በብርሃን ባንክ በጀት ለመልካም ወጣት ተብዬው የፀረ ኦርቶዶክስ ሥልጠና የተመለመሉ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች አስቀድሞ የተነገራቸው የሥልጠና ይዘት ሌላ ነበር። አርብ ረቡዕ የምትጾሙ ኦርቶዶክሳውያን ከመጣችሁ የጾም ምግብ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ሁላ ተብሎ ነበር የተነገራቸው።

"…ዮኒ ግን አራዳ ነኝ ባይ አይደል…? ይህቺን ቃ ያለች የቆየች ኦልድ ሞዴል አኞ ጴንጤ የአንገት ማዕተብ አጥልቆላት ኦርቶዶክስንና አሴቶቿን ታጣጥል ዘንድ፣ ሜትርኩብ አፏንም ታላቅቅብን ዘንድ አዘጋጃት።

"…ዮኒዬ እየው እጄን ትለዋለች። እየው እጄ እንዲህ የተበላሸው በሰንሰለት ታስሬ ነው። የት ይላታል? ሹንቁሩ ሚካኤል ገዳም፣ ኪዳነምህረት፣ ጮቤ በአታ ማርያም ገዳም ትለዋለች። ካሜራ ማኑ ደግሞ መስቀሏ ላይ አነጣጥሮ በደንብ እንዲታይ ማለት ነው የአንገት ማዕተቧን ይቀርጻል። ኦርቶዶክስን በደንብ ለማዋረድም አይደል ዋናው ዓላማው።
#Facebook_telegram_tiktok
https://t.me/Goodnessprevails_ETH
https://www.facebook.com/Goodnessprevails.ETH
https://vm.tiktok.com/ZMLv338SY/
“በልቤ ደስታን ጨመርህ፤ ከስንዴ ፍሬና ከወይን ከዘይትም ይልቅ በዛ።”
— መዝሙር 4፥7