Get Mystery Box with random crypto!

እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው ፍፁም የሆነን ሰው በማፈላለግ ሳይሆን ፍፁም ያልሆነውን ሰው ፍፁም አድር | GONCHA PLUS 🌍

እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው ፍፁም የሆነን ሰው በማፈላለግ ሳይሆን ፍፁም ያልሆነውን ሰው ፍፁም አድርጎ በመመልከት ነው። የምትሰጠው ነገር ብዙም ይሁን ትንሽ ፈገግታ ጨምርበት "ለማንኛውም ሠው ጆሮህን ስጥ ፤ ድምፅህን ግን ቀንስ ፤ ሁሉንም ውደድ ፤ ጥቂቶቹን እመን ፤ ማንንም ግን አትበድል ፡፡ " "የውሸት ጓደኛና ጥላ ሁለቱም አንድ ናቸዉ ።
ሁለቱም የሚቆዩት ፀሐይ እስካለች ድረስ ነው ።"መልካም ስም ለሰው ልጅ የመንፈስ ምግብ ነው ።" "ማንም ሰው ህይወት ስህተት ወይም ትክክል መሆኑን የሚያውቀው ሲፈተን ነው ።"
Share share Please

https://t.me/Goncha24
https://t.me/Goncha24
https://t.me/Goncha24