Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅረኛ ይዘው ወይም ወደው ያውቃሉ ታዲያ የወደዷት ልጅ ያልተገባ መልስ ተሰጦወት አዝነው ያውቃሉ ነ | GONCHA PLUS 🌍


ፍቅረኛ ይዘው ወይም ወደው ያውቃሉ ታዲያ የወደዷት ልጅ ያልተገባ መልስ ተሰጦወት አዝነው ያውቃሉ ነገሩ እንዲህ ነው ሴት ልጅ እንዳልወደደቺህ እና እንደወደደቺህ ማወቅ ከፈለክ
ይህንን አድርግ መጀመርያ ሴት ልጅ ነገሮቺን የመደበቅ ችሎታ በተፈጥሮ የተቸረቺው ነው ማለት እየወደደቺህ አልወድህም የሚል ምላሽ መስጠት እየፈለገቺህ አልፈልግህም የማለት የማስመሰል ችሎታ አላት ስለዚህ
ማረግ ያሉብህ ነገሮች
1, አይኗን ተመልከት አይኗን በተመለከትክ ሰአት የአይኗ ብሌን በ 45% በስፋት ከጨመረ አትጠራጠር እየዋሸቺህ ነው
2, ስታወራህ በጭራሽ አንተን አትመለከትክም ማለት አጠገብህ ሁና ለምሳሌ መሬት መሬቱን ዛፉን
ቤቱን ታዲያ ደፉረህ አይኔን እያየሽ አውሪኝ በላትና ደፉራ አታይህም ነገር ግን በኮንፊደንስ ካየቺህ አትወድህም ማለት ነው
እነዚህን ነገሮች በማስተዋል ማወቅ ትቺላለህ
ፕሊስ ቻናሉን share በማረግ
አግዙን

https://t.me/Goncha24
https://t.me/Goncha24