Get Mystery Box with random crypto!

#ማስታወቂያ ከአዲስ አበባ ውጭ ላሉ  ት/ት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ፈተና 600 እና በላይ  ውጤት | GONCHA PLUS 🌍

#ማስታወቂያ
ከአዲስ አበባ ውጭ ላሉ  ት/ት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ፈተና 600 እና በላይ  ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች

ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ፕሮግራሙ የካቲት 21 አዲስ አበባ 4ኪሎ ሙዝየም የሚካሄድ ስለሆነ
1.  ተሸላሚ ተማሪዎች ወደ አዲስ አበባ ለሚያደርጉት ጉዞ የአየር ትራንስፖርት መጠቀም የሚችሉ ሲሆን ቦርዲንግ ፓስና ደረሰኝ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
2.  ተማሪዎች ሰኞ በ20/06/15  ከሰዓት ጀምሮ ወደተዘጋጀላቸው ማረፊያ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 4ኪሎ ግቢ  እንድትገቡ በማለት እናሳውቃለን