Get Mystery Box with random crypto!

የዋቻሞ ዩኒቨርስቲ የመደበኛ የተማሪወች አቀባበል ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ትምህርት ዘመን አ | GONCHA PLUS 🌍

የዋቻሞ ዩኒቨርስቲ የመደበኛ የተማሪወች አቀባበል


ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ትምህርት ዘመን አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል።

በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በ15 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች መመደባቸው ይታወቃል።

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከ1 ሺህ በላይ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።
https://t.me/ethio24new
https://t.me/ethio24new
https://t.me/ethio24new