Get Mystery Box with random crypto!

GOMAX GLOBAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ gomaxglobal — GOMAX GLOBAL G
የቴሌግራም ቻናል አርማ gomaxglobal — GOMAX GLOBAL
የሰርጥ አድራሻ: @gomaxglobal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.37K
የሰርጥ መግለጫ

ራዕይ
ድንቅ በሆነ ምርት እና አገልግሎት የሰውን ልጅ በታላቅ ከፍታ ማገልገል
ተልዕኮ
ለሁሉም የሚሆን ጥራቱን የጠበቀ ምርት እና አገልግሎት እንዲሁም በጎ ተፅዕኖ የሚፈጥር ትምህርት እና ስልጠና መስጠት
Gomax Global ለህይወት ክህሎቶች እና አነቃቂ ስልጠናዎች የመጀመርያ ምርጫ ነው።
❔ለበለጠ መረጃ
📞 251975202377
✉️ gomaxglobalsc@gmail.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-25 14:27:00
GOMAX SPECIAL EVENT IS ON THE WAY!!

We have prepared you something Very Special. Mark the date in your Calendar cause you can't be missing this out.

September 04, 2022
ነሃሴ 29, 2014
Capital Hotel and Spa

ለበለጠ መረጃ
+251975202277
gomaxglobalsc@gmail.com

Join us through our Social Media
Telegram
Facebook
Instagram
Twitter
Youtube
TikTok
LinkedIn

#GOMAX_GLOBAL #Aspire_Higher #Success #Vision #Dream #Inspirational #Motivational #ስኬት #Lifeskill #MindSet
1.3K viewsPaul, 11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 12:02:50 GOMAX GLOBAL pinned a photo
09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 17:00:18
"ከሌሎች ወይም ከቀደምቶችህ የተሻለ ለመሆን ብቻ አትጨነቅ። ከራስህ የተሻለ ለመሆን ሞክር”።

"Do not bother just to be better than your contemporaries or predecessors. Try to be better than yourself.”

እንግድያውስ አብረውን የተሻለ እርስዎን መገንባት ይፈልጋሉ?

መልስዎ አዎ ከሆነ
ቅዳሜ ነሃሴ 21 /2014 ከጠዋቱ 2:30 ላይ ቫምዳስ ሲኒማ እንገናኝ።
ቀድመው ቦታ ለመያዝ ከስር ባለው ሊንክ ይመዝገቡ።
Register HERE

ለበለጠ መረጃ
+251975202277
gomaxglobalsc@gmail.com

Join us through our Social Media
Telegram
Facebook
Instagram
Twitter
Youtube
TikTok
LinkedIn

#GOMAX_GLOBAL #Aspire_Higher #Success #Vision #Dream #Inspirational #Motivational #ስኬት #Lifeskill #MindSet
1.0K viewsPaul, 14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 14:00:02
Amazing Monday for You ALL GOMAX FAMILIES!!

"መርከቦቹን ማቃጠል" ማለት አንድ መንገድ ብቻ እንዲኖር ሁሉንም ተራ አማራጮችዎን ማስወገድ ማለት ነው።

ለበለጠ መረጃ
+251975202277
gomaxglobalsc@gmail.com

Join us through our Social Media
Telegram
Facebook
Instagram
Twitter
Youtube
TikTok
LinkedIn

#GOMAX_GLOBAL #Aspire_Higher #Success #Vision #Dream #Inspirational #Motivational #ስኬት #Lifeskill #MindSet
803 viewsPaul, 11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 09:48:46 GOMAX GLOBAL pinned a photo
06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 16:53:57
GoMax Global በማህበረሰባችን ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት እናም ከፍታ ላይ ለማድረስ እልሞ ሲነሳ ሰዎች በግል ስብእናቸውን የበቁ እንዲሆኑ ተከታታይ ስልጠናዎችን በመውሰድ ማሳካት እንደሚቻል በማመን ነው::
እርስዎስ እብረውን ወደ ከፍታው መድረስ ይፈልጋሉ?
መልስዎ አዎ ከሆነ
በቀጣዩ ምዕራፍ በተከታታይ ስልጠናዎችን ይከታተሉ
#GOMAX_GLOBAL #Aspire_Higher #Success #Vision #Dream #Inspirational #Motivational #ስኬት #Lifeskill #MindSet
423 viewsSamuel Gebremariam, edited  13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:42:49 GOMAX GLOBAL pinned a photo
16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 05:09:42
#GOMAX_GLOBAL

ውድ የ ጎማክስ ቤተሰብ

ለመላው የሙስሊም ማህበረሰብ እንኻን ለአረፋ በዓል አደረሳቹ አደረሰን::

በዓሉ የሰላም የፍቅር እንዲሆን ተመኘን

#personaldevelopment #Motivational #MindSet #Success #Lifeskill #ስኬት
955 viewsSamuel Gebremariam, 02:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 10:04:14
#GOMAX_GLOBAL

ውድ የ ጎማክስ ቤተሰብ
የቅዳሜው ስልጠናችን በብዓሉ ምክንያት ለሚቀጥለው ሳምንት መተላለፉን ስናሳውቅ ለመላው የሙስሊም ማህበረሰብ እንኻን ለአረፋ በዓል አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን::

የሚመጣው ሳምንት ስልጠናችንን የሚቀጥል ይሆናል::

የሰላም እና የስኬት ጊዜ ተመኘን

#personaldevelopment #Motivational #MindSet #Success #Lifeskill #ስኬት
667 viewsSamuel Gebremariam, edited  07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 08:31:56 GOMAX GLOBAL pinned a photo
05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ