Get Mystery Box with random crypto!

ወልድያ ከተማ አሁን ስልክ ደውዬ ነበር መብራት አለ፣ስልክ ይሰራል። ህዝቡ ዛሬ ማክሰኞ ገበያ ስ | ጎልጉል NEWS.®️

ወልድያ ከተማ

አሁን ስልክ ደውዬ ነበር መብራት አለ፣ስልክ ይሰራል። ህዝቡ ዛሬ ማክሰኞ ገበያ ስለሆነ ወደ ገበያ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው። የከባድ መሳሪያ ተኩስ ይሰማናል።ተደናግጦ የወጣ ህዝብ ግን ብዙ ነው።ጥምር ጦሩ በሁሉም ቦታ እየተዋደቀ ይገኛል።ይሄ አሁን መሬት ላይ ያለ መረጃ ነው።