Get Mystery Box with random crypto!

ወደ ወልዲያ አሁን ስልክ ሠርቷል ወልዲያ ከተማ እስካሁን ሠላም መሆኗን ሰምቻለሁ።የከተማው ነዋሪ | ጎልጉል NEWS.®️

ወደ ወልዲያ አሁን ስልክ ሠርቷል

ወልዲያ ከተማ እስካሁን ሠላም መሆኗን ሰምቻለሁ።የከተማው ነዋሪ የከባድ መሳሪያ ድምፅ እንደሚሰማቸው ነግረውኛል።ዶሮ ግብርና ቃሊም አካባቢ ከባድ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን ታውቋል።