የአላህ መልክተኛ [ﷺ] በጧት እና በማታ ተከታዩን ዱዓ ማድረግ አይተዉም ነበር: ‐ «አላህ ሆይ! ነውሬን ሸፍንልኝ። ከሚያስፈራኝ ነገር አማን አድርገኝ። ከፊትለፊቴም፣ ከኋላዬም፣ ከቀኜም፣ ከግራዬም ከበላዬም ከሚመጣ [አደጋ] ጠብቀኝ። ከበታቼ በኩል ከሚመጣ አደጋም በልቅናህ እጠበቃለሁ።» አሕመድ እና አቡዳዉድ ዘግበውታል። : ነፍሳችንንም ሆነ ቤተሰባችንን በዱዐና በዚክር ጥላ ሥር እናድርግ! 2.0K views19:38