Get Mystery Box with random crypto!

~ ወዱዱዮ ወንጀል እየሰራሁ እሱን እያመፅኩት። አጥፍቻለሁ ብየ ምህረት ከጠየኩት። በእግሬ ተንበር | ወርቃማ ንግግሮች

~ ወዱዱዮ

ወንጀል እየሰራሁ እሱን እያመፅኩት።
አጥፍቻለሁ ብየ ምህረት ከጠየኩት።
በእግሬ ተንበርክኬ ከልብ ከለመንኩት።

"እልፍ" ሀጢያት ቢኖረኝ እሱ ይቅር ይለኛል።
"እኔ"እያመፅኩት በመሀሪነቱ አዝኖ ያኖረኛል።