Get Mystery Box with random crypto!

እህትና ወንድሞቼ! የተምር ቁራጭ ከእሳት ካራቀን… ምፅዋት የኃያሉን ጌታ ቁጣ ካጠፋ… 'ሱብሐነ | ወርቃማ ንግግሮች

እህትና ወንድሞቼ!
የተምር ቁራጭ ከእሳት ካራቀን…
ምፅዋት የኃያሉን ጌታ ቁጣ ካጠፋ…
"ሱብሐነላህ ወቢሐምዲሂ ሱብሐነላሂል—ዐዚም" የሚለው ጥቂት ቃል ሚዛናችንን ካከበደ…
የአንድ ቀን ጾም ሰባ ዓመት በሚያስኬድ ርቀት ያህል ከእሳት ካራቀን…
ዉዱእ ስናደርግ ኃጢኣታችን የሚረግፍ ከሆነ…
ጀነትን ሩቅ ናት ብለን ለምን እናስባለን?!
:
አሽሀዱ አል—ላኢላሃ ኢል—ለላህ አስተግፊሩላህ ነስአሉከል ጀነተ ወነዑዙ ቢከ ሚነን—ናር