~ የመጨረሻው እስትንፋስ በጭጋጋማ ክፍል = አስራ ስምንት በዓለማዊ መጠቃቀሚያና በስሜት ባህር የተዘፈቁ ሰዎች አንድ እለት አላህ መጥፎ አያያዝ የያዛቸው ጊዜ ወዮላቸው፡፡ ያኔ የመጪው ዓለም መጋረጃ.... ይገላለጥና ሁሉንም ነገር በዓይነ ሥጋቸው ሲመለከቱ ምን ይውጣቸው ይሆን? ~ ይህን አንኳር ሃቅ ኃያሉ አላህ በብዙ የቁርዓን አንቀፆች የገለጸው ሲሆን ቀጣዮቹ አንቀፆችም የሚያብራሩት ይህንኑ ነው።… 1.0K viewsedited 12:37