Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ቤተሰቦች ጥር 2 ለሚወጣው የመጀመሪያው ዙር ሮስካ ሎካል እጣ ውስጥ | Gojo Bridge Housing

ውድ የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ቤተሰቦች

ጥር 2 ለሚወጣው የመጀመሪያው ዙር ሮስካ ሎካል እጣ ውስጥ የሚካተቱት አባላት ዝርዝር እነሆ.።

በዝርዝሩ ላይ ማንኛውም አይነት ቅሬታ ካላችሁ እስከ ታሕሳስ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ሀያሁለት ትራፊክ ፅ/ቤት ጀርባ በሚገኘው ቢሮዋችን በመገኘት ማሳወቅ ትችላላችሁ።

@gojo_bridgehousing