Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም! እንዴት ቆያችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች?! ረዘም ላለ ጊዜ በዚህ ቻናል ወደ እናንተ እናቀርባ | GOFERE BUSINESS TIPS 💰

ሰላም! እንዴት ቆያችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች?!

ረዘም ላለ ጊዜ በዚህ ቻናል ወደ እናንተ እናቀርባቸው የነበሩ የቢዝነስ ምክረ ሃሳቦች ቀዝቀዝ ብለው ነበር። ብዙ በጣም ብዙ ቤተሰቦችም በውስጥ መስመር "ምነው?" እያላችሁን ፤ አንዳንዶቻችሁም በግል ምክር እየጠየቃችሁ ነበር።

በቀናት ውስጥ በዚሁ ቻናል የቀዘቀዝንበትን ምክንያት ጠቆም አድርገን፣ እግረ-መንገዳችንንም
" ሃገራዊ አለመረጋጋት እና ቢዝነስ " በሚል ጽንሰ-ሐሳብ ዙርያ አጠር ያለ ማብራሪያ እና ምክረ-ሐሳብ በድምጽ ( Podcast ) ለማቅረብ አስበናል።

ፍቃዳችሁ እና ተሳትፏችሁ ከተጨመረበት ፡ ቀኑን ወስነን ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። እስከዛው ቸር ያቆየን።

አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ለክርስትና እምነት ተከታዮች የጾማችሁትን ጾም የበረከት ያርግልን!
ለእስልምና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቻችንም እየመጣ ያለው የረመዳን ወቅት ጾምና ዱዓችሁን እንዲሁ ፈጣሪ ተቀብሎ ለሃገራችን ፍቅር አንድነትን ያውርድልን!