Get Mystery Box with random crypto!

የሰማችሁ ሸር አድርጉልን ላልሰሙት አሰሙልን ይህም ትልቅ በረከት ነው የአባቶች መልእክት ከ | ጎዶልያስ ቲዩብ - Godoliyas Tube

የሰማችሁ ሸር አድርጉልን ላልሰሙት አሰሙልን ይህም ትልቅ በረከት ነው የአባቶች መልእክት
ከታች ያለውን ቪድዮ አድምጡት?
# ጀበራ ኪዳነምህረት በ1921 የተመሠረተች ሲሆን እንሰራለን ብለን ብንጀምርም በአሁኑ ስአት ከአቅማችን በላይ ሆነብን ።
የአካባቢው ህዝብ ከ3 አመት በላይ በድርቅ የተጎዳ
አንድ አመት በጦርነቱ ምክንያት በኢኮኖሚ የተጎዳን ሲሆን በአሁኑ ስአት ላምና በሪያችን ሽጠን ከዚህ ያደረስናትን ቤተክርስቲያን አሁን ለተከታታይ 3 አመታት በበጋው ፀይ በክረምት ዝናብ ሊያፈርስብን ነው?
ይህንን መረጃ ላልሰሙት ማሰማት በራሱ ትልቅ እርዳታ ነው እርዱን ብለዋል።

Account 1000323523979 Jebera k/ kiidane mihiret bete kiristian
እባካችሁ ስለ ኪዳነምህረት ብላችሁ እርዱን ብለዋል።

ለበለጠ መረጃ በ0905401198 ይደውሉ ?