Get Mystery Box with random crypto!

ወጣት ሳምራዊት ደስታ እንታደጋት በውጭ የምትገኙ ኢትዮጵይዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዴሁም | ጎዶልያስ ቲዩብ - Godoliyas Tube

ወጣት ሳምራዊት ደስታ እንታደጋት በውጭ የምትገኙ ኢትዮጵይዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዴሁም በአገር ውስጥ የምትገኝ ለሳምሪ የህክምና ወጪዋን ለመሸፈን በተከፈተ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቅም ያለው በገንዘብ አቅም የሌለው በሜችለው በፀሎትም ሼር በማድረግም ለልጆ ለህልሞ ስንል እንታደጋት እንርዳት::

ዘወትር ለበጎ ነገር የማትታክቱ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ የአቅማችሁን እንድታደርጉ በእግዚአብሔር ስም እንማፀናለን።

ንግድ ባንክ
Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
1000180776145 ገነት ጀምበሩ ዳምጠው (እናቷ)
ለተጨማሪ መረጃ +251 91 038 4728 / +251 91 337 9447