Get Mystery Box with random crypto!

«መልካም ወጣት¡ » ዝ ውእቱ ትሩፋተ መልካም ወጣት #ዘፓስተር #ዮናታን ፕሮቴስታንታዊ በውስተ ት | ጎዶልያስ ቲዩብ - Godoliyas Tube

«መልካም ወጣት¡ »

ዝ ውእቱ ትሩፋተ መልካም ወጣት #ዘፓስተር #ዮናታን ፕሮቴስታንታዊ በውስተ ትእይንተ ሐዋሳ!

ከዚህ የመናፍስት አሰራር የሰወረህና የሰወረሽ ማን ይመስገን?

ተዋህዶ ርትዕት፣ ስንዱ እመቤት፣ የእረፍታችን ቦታ፣ ኩራታችን፣ ሰላማችን፣ ፀጥታችን ሆይ ክብር ይገባሻል! መርጦ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገን የቤተክርስቲያን እራስ፣ የድንግል ልጅ መድኀን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከአፅናፍ ዓለም እስከ አፅናፈ ዓለም የተባረከና የተመሰገነ ይሁን አሜን! የመንፈሳችን ሰላም የማዕዘን ድንጋይ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንወድሀለን፣ እናመሰግንሃለን፣ እናመልክሀለን!

እንግዲህ መልካም ወጣት በሚል መንግስታዊ የፕሮቴስታን እምነት ማስፋፊያ ፕሮግራም ላይ የሚሳተፉ አዕምሯቸው የነፈዘ፣ በአጋንንት አሰራር እረፍት ያጣ ወጣቶች ይሆን ይመስላሉ!

More than 90% of youth's in this religion are said to have mental deviation and psychiatric component! Due to false prophets and preachers the young generation is being transferred to the bad spirit world!

ስለዚህ ከዚህ የመናፍስት አሰራር የሰወረህና የሰወረሽ ማን ይመስገን? ድምፃችሁ አይሰማም!!! ማን ይመስገን????

# እልል በሉ

እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ
አመስግኑ ለክብሩም ዘምሩለት
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም በሉ

አዝ--------

በኃጢያት ባርነት ስንኖር ተገዝተን
ከቤቱ ስንርቅ ትእዛዙን አፍርሰን
አይቶ ዝም ያላለን ጠላቶቹ ሳለን
ውለታው ብዙ ነው ክብር ለዕርሱ ይሁን/2/

አዝ-------

ራሱን አዋርዶ እኛን አከበረን
ሥጋውና ደሙን ብሉ ጠጡ አለን
መልካም እረኛ ነው የሚያሳጣን የለም
ምስጋና ይድረሰው ለመድኃኒአለም/2/

አዝ------

ሕይወቱን የሰዋ እንደ አምላክ ማን አለ
ለሰው ልች ብሎ በመስቀል የዋለ
ፍቅሩ አይለካ አያልቅም ቢወራ
ከሰማያትወርዶ ሆነ ከእኛ ጋራ/2/

አዝ-------

ሥራውን እናድንቅ እንዲህ ለወደደን
ከማያልቀው ፍቅሩ በረከት ላደለን
ለማይነገረው ለአምላክ ስጦታ
ውዳሴን እናቅርብ እንዘምር በእልልታ/2/