Get Mystery Box with random crypto!

G Mesay Kebede Official

የቴሌግራም ቻናል አርማ gmkgmg — G Mesay Kebede Official G
የቴሌግራም ቻናል አርማ gmkgmg — G Mesay Kebede Official
የሰርጥ አድራሻ: @gmkgmg
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.15K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የ ጂ መሳይ ከበደ ትክክለኛው Tellgram ቻናል ሲሆን አዳዲስ ስራዎች ፎቶዎች ሙዚቃዎች ያገኙበታል

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-18 09:07:54
2.2K views06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 15:40:53

2.4K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 21:18:08
2.5K views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 21:17:49 Channel photo updated
18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 21:17:40 Channel photo removed
18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-07 19:27:16 ተለቀቀ

"መጣሁልሽ አገሬ" የተሰኘው የገና ስጦታዬ እነሆ ተለቀቀ! አድምጣችሁት የተለመደ ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ!

ጂ መሳይ ከበደ



3.3K views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-06 19:17:00
መጣሁልሽ ሀገሬ

እነሆ የገና ስጦታዬ....

በቅድሚያ ከኢትዮጵያ ርቃችሁ በሁሉም የዓለማችን ክፍሎች ትገኙ የነበራችሁ፦ ኢትዮጵያን የምትወዱ፣ ስለአገራቹ የምታስቡና የምትጨነቁ ወድ ወገኖቼ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል /ለገና/ በሰላም አደረሳችሁ። እንኳን በሰላም የአገራችሁን አፈር ለመርገጥ አበቃችሁ። አሁንም በአካል 'ሩቅ በመንፈስ ግን ኢትዮጵያን እያሰባችሁ ያላችሁ ወገኖቼ እናንተም ወደምትወዷት አገራችሁ የልባችሁ መሻት ተፈጽሞ በሰላም ያምጣችሁ። በአገራችን እንግዳ ከሩቅ ሲመጣ በአቅም ተዘጋጅቶ መቀበል ባህላችን ነውና እነሆ እኔም በሙያዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ለማለትና በዚሁም በዓሉን ለምታከብሩ የገና ስጦታ ይሆንልኝ ዘንድ መጣሁልሽ አገሬ የተሰኘ ሙዚቃ አበጀሁ። ነገ ማታ በምነው ሸዋ ኢንተርተይመን ወደናንተ ይደርሳል።

ጂ መሳይ ከበደ
3.5K views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-17 21:37:07
2.9K views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-13 21:41:31
4.3K views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ