ለማስታወስ ያክል….ይህ 2014 ዓ.ም የጌታ መንፈስ እንዳወጀልን የብርሃን አመታችን ነው!
ዮሐንስ 1:5 ብርሃንም በጨለማ ያበራል፤ ጨለማውም አላሸነፈውም።#እግዚአብሔር_ለምድራችን_የብርሃን_እንጂ_የጨለማ_እቅድ_የለውም!
የብርሃን ዓመት - ማለት የመገለጥ፣ የማየት፣ የመረዳት፣ የደስታ፣ የተድላ፣ የመውጣት፣ የመለየት፣ የመታወቅ፣ የመጨመር፣ የእውቀት፣ የእውነት፣ የርኅራኄ፣ የጥበብ፣ የጸጋ፣ የምህረት፣ የውበት፣ የሞገስ፣ የተስፋ ዓመታችን ነው።
@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia