Get Mystery Box with random crypto!

ሁላችሁም ተሸላሚ ናችሁ!! በመጪው ዕሁድ ተጠባቂውን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በትክክል ለሚገምቱ የቲ | Global Bank Ethiopia

ሁላችሁም ተሸላሚ ናችሁ!!

በመጪው ዕሁድ ተጠባቂውን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በትክክል ለሚገምቱ የቲክቶክ https://bit.ly/48tZgcT ተከታዮቻችን በሙሉ ሽልማት አዘጋጅተናል፡፡

ከእርስዎ የሚጠበቀው፣

1. የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያን የቲክቶክ ገፅ https://bit.ly/48tZgcT መቀላቀል፣
2. ግምትዎን በሃሳብ መስጫው ላይ ማስፈር፣
3. ፖስቱን ላይክ #LIKE ፣ ሼር #SHARE እንዲሁም ሊንኩን ኮፒ # Copy link ማድረግ፣
4. ከአንድ በላይ ምላሽ የሚያስቀምጡ ተሳታፊዎች ከውድድር ውጭ ይሆናሉ፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው!!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#globalbankethiopia #GBE #sharedsuccess #premierleague #ManuLiv