Get Mystery Box with random crypto!

እንክርዳድ ወይስ ስንዴ በተስፋ መቁርጥ ተሸብቦ በይሉኝታ አፉን ታፍኖ ለትኩረት ነፍጎ ትኩረትን ጡ | ሰናይ ግጥም

እንክርዳድ ወይስ ስንዴ

በተስፋ መቁርጥ ተሸብቦ
በይሉኝታ አፉን ታፍኖ
ለትኩረት ነፍጎ ትኩረትን
ጡት የነከሰ ያጠባውን
የዕይገት ሪዕይ የራቀው
የልማት ውጥን የሌለው
እሱ እንክርዳድ ወይስ ስንዴ?
ያ.........የላይ ያፈራው።


ሰናይት ሲሻው

@giximochi