Get Mystery Box with random crypto!

ቤት ተከራይቼ ነው የምኖረው እናቴ ቲቪዎን ቀይራ የድሮውን ውሰድ ብላኝ ይዤ ቤት ከገባው በኃላ አከ | ሰናይ ግጥም

ቤት ተከራይቼ ነው የምኖረው እናቴ ቲቪዎን ቀይራ የድሮውን ውሰድ ብላኝ ይዤ ቤት ከገባው በኃላ አከራዬ በሩን አንኳኩ እና ስማ የእኔ ልጅ ቴሌቭዢን ነው እንዴ ይዘህ የገባህ? አዎ ማዘር ከሚደብረኝ ብዬ እኮ ከቤት አምጥቼ ነው።።።።አይ አይ ለውጥማ አለ እኔ አዝኜልህ ከየት ያማጣል ብዬ እኮ ነው ቤት ኪራይ እስከዛሬ ያልጨመርኩ በል በሚቀጥለው ወር ሶስት መቶ ብር ጨምረህ ነው የምትሰጠኝ።።።ኧረ ማዘር እናቴ ከምትጥለው ብዬ እኮ ነው ያመጣውት ደሞ ሰዎችን ግማሽ አንገታቸውን ይቆርጣቸዎል ቦርዱ መሰለኝ የተቃጠለ

Amele senai

@giximochi