#መጋቢት_17 ፮ተኛ መዝሙር ዘገብረ ኄር መኑ ውእቱ ገብር ኄር #ዘቅዳሴ #2ኛ_ጢሞቴዎስ_2:1-16፡ወአንተ ወልድየ ጽናዕ በጸጋሁ"ልጄ ሆይ አንተም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ በርታ፡፡.................. .................................................ራስህን የተመረጠ አድርገህ ለእግዚአብሔር ታቀርብ ዘንድ ትጋ፡፡" #1ኛ_ጴጥሮስ_5:1-12፡ወለእለኒ ይትለሐቁ እምኔክሙ"እንግዲህ እኔ ከእነርሱ ጋር ሽማግሌ የክርስቶስም መከራ ምስክር ደግሞም ሊገለጥ ካለው ክብር ተካፋይ የሆንሁ በመካከላቸው ያሉትን ሽማግሌዎችን እማልዳቸዋለሁ፡፡...................... ................................................ለእርሱ ክብርና ኀይል እስከ ዘለዓለም ይሁን አሜን፡፡" #የሐዋ_ሥራ_1:6-9፡ወእንዘ ጉቡአን እሙንቱ"እነርሱም ተሰብስበው ሳሉ ጌታ ሆይ በዚህ ወራት ለእስራኤል ልጆች መንግሥትን ትመልሳለህን? ብለው ጠየቁት፡፡....................... .................................................በሰማርያና እስከ ምድር ዳርቻ ድረስም ምስክሮቼ ትሆኑኛላችሁ፡፡" #ምስባክ ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ ወሕግከኒ በማእከለ ከርሥየ ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዐቢይ፡፡ #ትርጉም አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ ወደድሁ ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው በታላቅ ጉባዔ ጽድቅን አወራሁ፡፡ #መዝ_39:8-9 #ወንጌል #ማቴዎስ_25:14-31፡እስመ ከመ ብእሲ ዘይነግድ"መንገድ እንደሚሄድ አገልጋዮቹንም ጠርቶ ሊያተርፉበት ገንዘቡን እንደ ሰጣቸው ሰው እንዲሁ ይሆናልና ለእያንዳንዱ እንደ ችሎታው ለአንዱ አምስት ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድ ሰጠና ወዲያውኑ ሄደ፡፡........................................................................................ክፉውን አገልጋይ ግን ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት በውጭ ወደ አለ ጨለማ አወጡት፡፡" #ቅዳሴ፡ዘባስልዮስ @gitsawe @gitsawe @gitsawe @gitsawe 346 viewsedited 20:18