Get Mystery Box with random crypto!

#የካቲት_29 ተዝካረ ልደቱ ለእግዚእነ ወአባ ቢላካርዮስ ሰማዕት ኤጲስ ቆጶስ ዘሀገረ አርሞኒ።    | ግጻዌ

#የካቲት_29
ተዝካረ ልደቱ ለእግዚእነ ወአባ ቢላካርዮስ ሰማዕት ኤጲስ ቆጶስ ዘሀገረ አርሞኒ።
               #ዘነግህ_ምስባክ
ወኢሰምዑኒ ሕዝብየ ቃልየ
ወእስራኤልኒ ኢያጽምዑኒ
ወፈነውኩ ሎሙ በከመ ምግባሮሙ
              #ትርጉም
ሕዝቤ ግን ቃሌን አልሰሙኝም
እስራኤልም አላዳመጠኝም
እንደ ልባቸው ሥራ ተውኋቸው።
                   #መዝ_80 ፥ 11
            #ወንጌል
#ማቴዎስ_22 ፥ 1 - 5 :- "ወአንሥአ እግዚእ ኢየሱስ...."
               #ዘቅዳሴ
#ሮሜ_8 ፥ 3 - 12 :- "ወሶበ ተስእኖ ለሕገ ኦሪት..."
#1ኛ_ዮሐንስ_4 ፥ 7 - 18 :- " አኃዊነ ለንትፋቀር በበይናቲነ..."
#የሐዋ_ሥራ_9 ፥ 20 - 32 ፦ "ወሰበከ በጊዜሃ በምኵራባት..."
                  #ምስባክ
እግዚአብሔር ይቤለኒ ወልድየ አንተ
ወአነ ዮም ወለድኩከ
ሰአል እምኔየ እሁበከ አሕዛበ ለርስትከ
                 #ወንጌል
#ሉቃስ_2 ፥ 1 - 21 :- "ወኮነ በውእቱ መዋዕል ወጽአ ትእዛዝ..."
#ቅዳሴ :- ዘእግዚእነ።

@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe
@gitsawe