Get Mystery Box with random crypto!

ክርስቶስን ተከትለህ እኛንም ያስከተልከን ሙሴያችን፣ በትህትና ሆነህ ነፍሳችንን በአምላክ ቃል ያጠመ | ግጻዌ

ክርስቶስን ተከትለህ እኛንም ያስከተልከን ሙሴያችን፣ በትህትና ሆነህ ነፍሳችንን በአምላክ ቃል ያጠመቅ ፊልጶሳችን፤ የተሰማኝን ደስታ የምገልጽበት ቃላት የለኝም። አንተን የሰጠን፣ ለአንተም ሣምራዊትን የሰጠ መድኃኔዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን። መምሕሬ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ አዲሱን ሕይወትህን ይባርክልህ ይቀድስልህ! የሰማያት ጸጋ ሁሉ የተሰጣት የምትወዳት እናትህ ድንግል ማርያም አሁንም በጸጋ ታጨናንቅህ! ከእኔ ከማልረባው ዕድሜ ተቀንሶ ላንተ ይጨመርልኝ!!
.............................................................
እጅግ ከሚወድህ ያንተን ፈለግ ለመከተል ከልቡ የሚሻው ግን ሕይወትም በጎ ስራም ስለሌለው አልሆንለት ያለው ተማሪህ ክንፈ ሚካኤል!

@dnJohannes
@dnJohannes
@dnJohannes
@dnJohannes