Get Mystery Box with random crypto!

አትሰስች እባክሽ ልብሽን ይሉኛል ይቆራኙኛልም ጠጋኝ ይመስል ከአንድም ሁለት ከሦስትም በላይ | የስንኝ ቋጠሮ

አትሰስች እባክሽ ልብሽን ይሉኛል
ይቆራኙኛልም ጠጋኝ ይመስል


ከአንድም ሁለት ከሦስትም በላይ
ተከስክሷል ልቤ ለላን ላያይ


የፍቅር ምላሽ ከሆነ ስብራት
ከዝህም ይልቅ ልቤን ልሰስት


@Emutque