Get Mystery Box with random crypto!

የመታመምሸ ልክ የታረዘ አንጀትሺን ቲብቲቦ ያሰረሺዉ መታረዝ መራብን እንደምን የቻልሺዉ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

የመታመምሸ ልክ

የታረዘ አንጀትሺን ቲብቲቦ ያሰረሺዉ
መታረዝ መራብን እንደምን የቻልሺዉ


ከደረቀዉ ጡትሺ ቁረንጮ እየጠባ
ምራቁን በገላሺ አርሷ ለጠባ
የመታረዙን ልክ የመራብን ጠኔ አይተሺ እንዳላዬ
ምታልፊዉ ጨንቆሽ ነዉ ገብቶኛል እማዬ
ለተራበዉ ሆደሸ ለሚፈሰዉ እንባሸ
ለጨነቀዉ ልብሸ
አንቺ ምኑን አዉቆሸ ምክኒያቱሱ መቺ ገብቶሸ
ገሎሸ መኖር ሚመኝ የወሬ አለቃዉ
ያ እሩቅ ያለዉ የማያዉቅሸ ልጂሸ ደልቶት የሚኖርዉ
ብላቴና ልጂሸን እንዲያለቅስ ላረገዉ
ማይተዉሸ አምላክሺ ቀድሞ ይግደልና እንባሺን ያብሰዉ

በራማዉም ይሰማሸ መልሱንም ያፍጥነዉ።።።።ተፃፈ Fanta