።።።።።።።። ።።።።።።።።።።።። #ፈተና_እንዱ_የህይወት_ቅመም ነው፡፡ ያለ ሃዘን ደስታ ልታቅ አትችልም፡፡ ነገሮች መጀመሪያ ክፋታቸውን ካልተረዳህ ጡሩነታቸው በፋፁም ሊገባህ አይችልም፡፡እናም ወዳጄ እይዞህ የዛሬው ፈተና የነገው ትምህርት ነው እና፡፡ #መልካም_ቀን @yederasiyanbet 2.3K viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 18:14