Get Mystery Box with random crypto!

ጎሀፅዮን እና ገብረ ጉራቻ መካከል በቀን 11-08-2016 ዓ.ም አንድ ታታ ሙሉ ሰው በታጣቂዎች ታ | ግዮን-አማራ

ጎሀፅዮን እና ገብረ ጉራቻ መካከል በቀን 11-08-2016 ዓ.ም አንድ ታታ ሙሉ ሰው በታጣቂዎች ታግተው ተወስደዋል። አንድ ከታጋቾች መካከል ያለች እንስት ለቤተሰብ ስልክ ደውላ “ሁለት ቀን የእግር መንገድ ተጓዝን እጅግ ከፍተኛ ድካም ውስጥ ነን። የታገትነው ባሱ ውስጥ ያለን ሰዎች በሙሉ ነው። እንድንለቃችሁ ስልክ ደውላችሁ ብር አስልኩ ነው የሚሉን።” ብላለች!

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!
https://t.me/Gionamhara