ህይወት ከምረቃ በኋላ ምን ዓይነት ገጽታ ሊኖረው እንደሚችል አስበውት ያውቃሉ? የእርስዎስ ህይወት ከምረቃ በኋላ ፍልስፍናዎ ምንድን ነው? ከግቢ ከወጡ በኋላ ስለሚኖርዎት ሕይወት አቅጣጫ አስቀምጠዋል? ለማንኛውም ቅዳሜ ምሽት 11፡30 በተክለሃይማኖት ቤ/ክ ተመርቀው በሕይወት እየኖሩበት ባሉ ታላላቅ መምህራን በጋራ ስለምናየው እንዳይቀሩ። ታዲያ ሲመጡ ጓደኛዎትን ይዘው መምጣቱን በእግዚአብሔር አደራ እንላለን። 806 viewsTensay Ayalew, 20:13