❝አንዳንዶች የምናፈቅረዉን ሰው መጠበቅ በጣም ያማል ይላሉ አንዳንዶቹ ደግሞ የምናፈቅረዉን ሰው መርሳት በጣም ያማል ይላሉ።ግን የእዉነት የከፋው ህመም የምናፈቅረዉን ሰው መጠበቅ ወይም መርሳት እንዳለብን አለማወቅ ነው።❞ መልካም ምሽት ይሁንላችሁ! #ሼር ሼር SHARE ━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━ ከወደዱት አጋሩ ✦_ @getemi _✦ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ 352 views17:59