Get Mystery Box with random crypto!

ዘውግ ያወረው ድንበር ማሳውን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አእላፍ ሬሳ እያረረ ሆዴ | ግጥም ብቻ

ዘውግ ያወረው ድንበር
ማሳውን የረሳ ሳር
ያለመልማል ዛሬም
በእልፍ አእላፍ ሬሳ
እያረረ ሆዴ
ብስቅ በማሽላ ዘዴ
ና ታደም ይለኛል ደግሞ በነ ኡኡ ሬጌ

ቴዲ አፍሮ
#ዳጉ_ጆርናል